Voting in Georgia
Election Dates
-
April 22
የመጨረሻ የመራጮች የምዝገባ ቀን
-
May 10
በኣካል ሳይገኙ የድምጽ መስጫ ጥያቄ የመጨረሻ ቀን
-
April 29 - May 17
ቀደም ያለ የምርጫ ጊዜ
-
May 21
የምርጫ ቀን
ቀደም ብለው በኣካል ድምጽ ለመስጠት:
ቀደም ብሎ ድምጽ ለመስጠት ሰኞ 16 ኦክቶበር ይጀመራል እና አርብ 3 ህዳር ላይ ያበቃል።
ካርታው ላይ በመንካት ቀደም ብሎ የድምፅ መስጫ ቦታዎችን በክልልዎ ያግኙ ወይም የፀሐፊውን የግዛቶች ድር ጣቢያ ይጎበኙ።
ካርታው ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰው:
ከምርጫው በፊት ባሉት 78 እና 11 የቀን መቁጠሪያ ቀናት መካከል የምርጫ ካርዶች በማንኛውም ጊዜ ሊጠየቁ ይችላሉ። የመጨረሻው ቀን ለመጠየቅ ጥቅምት 27 ነው።*
ወረቀቱ ከደረስዎ በኋላ በተካተቱት መመሪያዎች መሰረት በቦታው ሳይገኙ የድምጽ መስጫ ወረቀት ይሙሉ እና ይፈርሙበት።
የተጠናቀቀውን የድምጽ መስጫ ካርድ ለመዝገብ ቤት ቢሮ በፖስታ ይላኩ ወይም ወደ ኣከባቢው የሚገኝ ጶስጣ ሳጥን ይክተቱ።
በምርጫው ቀን ድምጽ መስጠት
-
የምርጫ ቀን መረጃ
• የምርጫው ቀን እና የመጨረሻው ቀን ድምጽ ለመስጠት ማክሰኞ 7 ህዳር 2022 ነው።
• የምርጫ ቦታዎች ከጠዋቱ 7 ሰዓት እስከ ምሽቱ 7 ሰዓት ክፍት ናቸው።
• ምሽቱ 7 ሰዓት ድረስ ወረፋ ላይ ካሉ ድረስ ድምጽዎን መስጠት ይችላሉ!
-
ወደ የምርጫ ጣቢያ ምን ማምጣት እንደሚገባዎ
• ፎቶ ያለበት የመንግስት መታወቂያ ወይም የምርጫ መታወቂያ
• ውሃ እና መክሰስ ረጅም ወረፋ ባለበት ግዜ
• ተርጓሚ፣ የሚያስፈልግዎት ከሆነ
መብቶትን ይወቁ
እንደ መራጭ መብትህን እወቅ
የሚከተሉትን ለማድረግ መብት አልዎት፡-
የመረጡትን ተርጓሚ ከእርስዎ ጋር ወደ ድምጽ መስጫ ቦታ ይዘው መምጣት!
የድምጽ መስጫ ሰራተኛው ስምህ በተመዘገበው ዝርዝር ውስጥ የለም ካለ ጊዜያዊ ድምጽ መስጫ ይጠይቁ
ስህተት ከሰሩ አዲስ ድምጽ መስጫ ይጠይቁ
እርግጠኛ ይሁኑ፡-
ወደ ትክክለኛው የምርጫ ቦታ ይሂዱ
ተቀባይነት ያለው መታወቂያ ከእርስዎ ጋር ይኑርዎት እና የመራጮች መረጃዎ ከዚህ ጋር እንደሚዛመድ ያረጋግጡ
ወደ ድምጽ መስጫ ጣቢያው ከመግባትዎ በፊት ስልክዎን ያጥፉ ወይም ያስቀምጡት።
በዚህ አመት ከSB202 ለውጦች ጋር ድምጽ መስጠት፡-
በኣካል ሳይገኙ ድምጽ በፖስታ መስጠት ፡-
መራጮች የመታወቂያ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡-
GA መታወቂያ ወይም የመንጃ ፍቃድ
ፎቶ ያለው የሌላ ግዛት ግዜው ያልወደቀ ፍቃድ
ግዜው የወደቀ GA የመንጃ ፍቃድ ወይም የግዛት መታወቂያ
የጆርጂያ የመንግስት ሰራተኛ ፎቶ ያለው መታወቂያ
የአሜሪካ ፓስፖርት
የአሜሪካ ወታደራዊ ፎቶ ያለው መታወቂያ
የጎሳ መታወቂያ
ከጆርጂያ የሕዝብ ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ የተማሪ መታወቂያ
መራጮችም የሚከተሉትን ማቅረብ ይችላሉ።
የመገልገያ ክፍያ፣ የክፍያ ቼክ፣ የክፍያ መጠየቂያ ሰነድ፣ የመንግስት ቼክ ወይም ሌላ የመንግስት ሰነድ።
የመገልገያ ክፍያ፣ የክፍያ ቼክ፣ የክፍያ መጠየቂያ ሰነድ፣ የመንግስት ቼክ ወይም ሌላ የመንግስት ሰነድ። እነዚህ ሰነዶች የመራጩን ስም እና አድራሻ ማሳየት አለባቸው።
SSN አንድ መራጭ የግዛት መታወቂያ ወይም መንጃ ፈቃድ ከሌለው፣ እንዲሁም መስጠት ይችላሉ።
የመጨረሻዎቹ የማህበራዊ ዋስትና ቁጥራቸው አራት አሃዞች።
በኣካል ሳይገኙ የድምጽ መስጫ ጥያቄ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል። ኣሁን ካለፉት ምርጫዎች በ 109 ቀናት ቀንሷል።
መራጮች በኣካል ሳይገኙ የድምጽ መስጫ ወረቀት ማመልከት የሚችሉት ከምርጫ ቀን በፊት 11 ቀናት ሲቀረው ብቻ ነው።